Till Tema modersmål

Tema modersmål - amhariska

amhariska
2012-04-28 10:37

ፍቅር እስከ መቃብር

ፍቅር እስከ መቃብር 

ደራሲ አዲስ አለማየሁ

ተራኪ  በወጋየሁ ንጋቱ

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 1:1  

ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 1:2  

በበለጠ ለማዳመጥ "Läs mer" ይጫኑ

Läs mer...
 
2012-04-13 17:46

አፈወርቅ ተክሌ

ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ

Afewerk_Tekle

እጅግ የተከበሩት የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ባደረባቸው ህመም ምክንያት አረፉ። በህይወት ዘመናቸው በሰሯቸው ስራዎች በርከት ያሉ ሽልማቶችን በአለም አቀፍ ደረጃ የተሸለሙ ሲሆን በአለማችን የህይወት ታሪካቸው ከየአገራቸው ሰንደቅ አላማ ጋር ወደ ጨረቃ በመወሰድ ከተቀበረላቸው የአለማችን ሁለት መቶ እውቅ መሪዎች እና ሊቃውንቶች አንዱ ነበሩ።

አፈወርቅ ተክሌ 

Läs mer...
 
2012-03-20 13:46

ፊደል መልመጃ

ፊደል መልመጃ

መልመጃ አንድ

መልመጃ ሁለት

መልመጃ ሶስት

 
2012-02-18 19:03

የትውልድ ቋንቋ ቀን

የትውልድ ቋንቋ

 የትውልድ ቋንቋ ቀን በ februari 21 በ Internationelabibliotek ከ 15፡00 እስከ 17፡00 ይከበራል። መምህራን ተማሪዎቻችሁን ይዛችሁ በቦታው እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

 UNESCO

በበለጠ ስለፕሮግራሙ ከዚህ በታች ያንብቡ

  Språkcentrum & Internationala Biblioteket uppmärksammar modersmålsdagen

Vällkomna till öppet hus

Tisdagen 21 februari

Program

15:00 Välkomsttal av Larry Lämpärt (International Biblioteket) och Joachim Götz (Språkcentrum)

15:30 Thai dans

16.00 Personal på Internationella biblioteket visar runt

16.30 Filippinsk dans

17.00 Persisk Sång

17:30 Spansk dans

18:00 Sånger på spanska av Mauricio & Sara

Missa inte tillfället att se utställningen!

 
2012-01-06 15:10

ሳይንስ እና ቴክኒክ

 ሳይንስ/ቴክኒክ

ኤኮኖሚ

ባህል እና ወጣቶች

 
2012-01-06 08:49

የገና በአል

እንኳን ለልደት በአሉ በሰላም አደረሶት

Gena1ዓመት ጠብቀው ከሚመጡት በአላት አንዱ የገና (ልደት) በአል ነው፡፡ በያመቱ ታኅሣሥ 29 ቀን ይከበራል፡፡ ሃይማኖታዊ ይዘቱ የክርስቶስ ኢየሱስ 2003ኛ የልደት በዓሉ የሚዘከርበት ነው፡፡

በኢትዮጵያ የገና በአል የበአላት ሁሉ በኩር እና ትልቅ የምስራችን ያዘለ በአል ነው። በአገራችን በገና በአል እንደ አቅማችን ዳቦ ደፍተን ጠላ ጠምቀን ንጹህ ለብሰን የገናን በአል ከቤተሰብ ተሰባስበን እናከብራለን።

 
2011-11-25 22:38

የእውቀት መመዘኛ ለወላጅ ግንዛቤ

 የእውቀት መመዘኛ ለወላጅ ግንዛቤ

Kunskapskrav för betyget E i slutet av årskurs 6

  • ተማሪው ለዕድሜ ደረጃው የሚመጥኑ ጽሁፎችን ማንበብ መቻሉ፤
  • የተለያዩ ያነባበብ ስሌቶችን በቀላሉ ተግባር ሊይ ማዋሉ፤
  • ቀላልና አግባባዊ የሆኑ ማጠቃለያዎችን መስጠት መቻሉ፤
  • በቀላል ቋንቋ ሀሳቡን በጽሁፍ መግለጽ መቻሉ፤
  • ዘወትራዊ የሆኑ/ሁለታዊ/ እና ለደረጃው የሚመጥኑ ቃላትን በትክክል መጻፍ መቻሉ፤
  • በአፍ መፍቻ ቋንቋውና በስዊድንኛ መካከል ቀላል የልዩነትና የአንድነት ንፅፅር ማድረግ መቻሉ፤
  • ሀሳቡን በቀላል መንገድ በቃል መግለጽ መቻሉ፤

 Kunskapskrav för betyget D i slutet av årskurs 6

Läs mer...
 
  • «
  •  Första 
  •  Föregående 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  Nästa 
  •  Sista 
  • »
Sida 1 av 6

Undersökning

Vad tycker du om vår nya webbplats?