Till Tema modersmål

Tema modersmål - amhariska

amhariska

ስለ ድህረ ገጹ

E-postadress Skriv ut PDF

ስለ ድህረ ገጹ

ይህ ድህረ ገጽ አማርኛ ቋንቋን ለሚማሩና መማር ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ሲሆን በተጨማሪም ለተማሪዎች ጠቃሚ ናቸው ተብሎ የታሰበባቸውን መማርያ ጽሁፎችንና ፕሮግራሞችን በመጠኑ የያዘና አዳዲስ የመማርያ ጽሁፎችንና ፕሮግራሞችንም በማዘጋጀት ለተጠቃሚዎቹ በድህረ ገጹ እንዲገለገሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። አንዳንድ የትምህርት መገልገያዎችን በሌሎችም የትምህርት ዘርፎች የያዘና ጠቃሚ ሆነው የተገኙትንም ይጠቁማል ።

Senast uppdaterad ( 2009-09-04 18:37 )